עלם להולו - ዓለም ለሁሉ
מחברים תרבויות דרך מילים, במה ושורשים
ባህልንና የማንነትን መሰረቶች፣ መድረክ ላይ በቃላቶች ማገናኘት
עלם להולו - ዓለም ለሁሉ
מחברים תרבויות דרך מילים, במה ושורשים
ባህልንና የማንነትን መሰረቶች፣ መድረክ ላይ በቃላቶች ማገናኘት
ባህልንና የማንነትን መሰረቶች፣ መድረክ ላይ በቃላቶች ማገናኘት
עלם להולו הוקם פברואר 2020 על ידי הסופר ווסיה אבבאו (Abebaw Wassie) יחד עם צוות של 8 שותפים. "עלם להולו" נולד מתוך שליחות לשמר את המורשת העשירה ולהנגיש אותה דרך כתיבה ואמנות הבמה. אנו היחידים בארץ המציגים הצגות מלאות בשפה אמהרית רהוטה.
ዓለም ለሁሉ ማነው?
ዓለም ለሁሉ: እ/አ/አ ፌብሩዋሪ በ2020 ዓ.ም በደራሲ አበባው ዋሴ (Abebaw Wassie) እና በ8 አጋሮቹ ተመሰረተ። "ዓለም ለሁሉ" የተቋቋመው : ባህልንና ማንነትን፣ የባህል ለውጥ ያስከተላቸውን እንከኖች ፣ ወቅታዊ ክስተቶችን፣ የፈጠራ ድረሰቶችን በመጻፍ ለማህበረሰቡ በመጽሐፍ እንዲሁም መድረክ ላይ ለማቅረብ ሲሆን ይህንን አላማችንን በመተግበር ላይ እንገኛለን። ባለን መረጃ መሰረት፣ በእስራኤል ሀገር ሙሉ ትያትርን በንጹህ እና ስነ-ጽሁፋዊ አማርኛ የምናቀርብ ብቸኛ ድርጅት ነን።

השירותים שלנו
ከላይ ከተጠቆሱት የጽሁፍና የመደረከ ስራዎች በተጨማሪ የሚከተሉትን አገልግሎቶች እንሰጣለን
አገልግሎቶች እንሰጣለን - כתיבת מורשת וביוגרפיה:
כתיבת היסטוריה משפחתית ואילן יוחסין המלווה בשירה.
תרגום מקצועי: תרגום מאמהרית לעברית ומעברית לאמהרית.

• የቤተሰብ ታሪክም ሆነ የግልሰብ የህይወት ታሪክ ጽሁፍ፦ የቤተሰብን /የትውልድ የዘር ሐረግ በግጥም በታጀበ መልኩ በሁሉቱም ቋንቋዎች ማጻፍና ማዘጋጀት፣ ማንኛውንም ጽሁፍ በጥራት እንሰራለን።
תרגום מקצועי: תרגום מאמהרית לעברית ומעברית לאמהרית.
• ከአማርኛ ወደ እብራይስጥ ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ በጥራት እንተረጉማለን
• የመጽሐፍት ሽያጭ፦ የተለያየዬ የዘት ያላቸው መጽሐፍቶችን በመጻፍ ለአንባቢያን በማቀረብ ላይ. እንገኛለን

תיאטרון וכתיבת תסריטים: הצגות מקוריות המועלות בכל רחבי הארץ.
מכירת ספרים: כתיבה והפצה של ספרים.
אנו גאים להציג את מיטב היצירות שלנו, המועלות על במות בכל רחבי הארץ:
• "זימ" (ዝምድና ያስከተለው መዘዝ) – על השלכותיהן של מערכות יחסים.
• "ירושה וכהן" (ውርስና ካህኑ) – דרמה מרתקת על מסורת וירושה.
• "משבר או צדק" (ፍትህ ወይስ ቀውስ) – התמודדות עם שאלות של מוסר ומשפט.
• "הזמן יעשה את שלו" (ጊዜ ይፍታው) – סיפור על סבלנות ותהליכי חיים.
ትያትሮችንና ጭውውቶችን: በመጻፍ በመላው እስራኤል እናቀርባለን።
מכירת ספרים: כתיבה והפצה של ספרים.
אנו גאים להציג את מיטב היצירות שלנו, המועלות על במות בכל רחבי הארץ:
• "זימ" (ዝምድና ያስከተለው መዘዝ) – על השלכותיהן של מערכות יחסים.
• "ירושה וכהן" (ውርስና ካህኑ) – דרמה מרתקת על מסורת וירושה.
• "משבר או צדק" (ፍትህ ወይስ ቀውስ) – התמודדות עם שאלות של מוסר ומשפט.
• "הזמן יעשה את שלו" (ጊዜ ይፍታው) – סיפור על סבלנות ותהליכי חיים.
גלרית תמונות מתוך הצגות \ ספרים